​​​🚩 በአሜሪካ ሀገር በሚገኝ አንድ ዩኒቨርስቲ በሞባይል ሱሰኝነት ዙሪያ ያደረገው ጥናት

Avatar for zeradam
4 years ago

​​​🚩 በአሜሪካ ሀገር በሚገኝ አንድ ዩኒቨርስቲ በሞባይል ሱሰኝነት ዙሪያ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በአለም ስማርት ስልክን ከሚጠቀሙ 1.5 ቢሊዮን ሰዎች፡

◽️ አንድ ሰው በየቀኑ በአማካይ 110 ጊዜ ስልኩን ይከፍታል።

◽️ 40% የሞባይል ተጠቃሚዎች ሽንት ቤት ውስጥ ስልካቸውን ይጠቀማሉ።

◽️ 50% የሞባይል ተጠቃሚዎች በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ስልካቸውን ያለ ምንም ምክንያት Check ያረጋሉ።

◽️ 65% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች እየበሉ ስልካቸውን ይጎሮጉራሉ።

◽️ 55% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች ስልካቸውን እየተጠቀሙ በተመሳሳይ ሰዓት ቴሌቪዥን ይመለከታሉ።

◽️ 30% የሞባይል ተጠቃሚዎች በስራ ሰአት እና በስብሰባ ወቅት ስልካቸውን ይጎረጉራሉ።

◽️ 38% የሚሆኑት መንገድ ላይ ሲጓዙ ስልካቸውን እየነካኩ ነው።

◽️ 7% የሚሆኑት በስልክዎቻቸው ላይ ብዙ ጊዜ በማሳለፋቸው ምክንያት ሥራ እንዳጡ ይናገራሉ።

◽️ በመጨረሻም 60% የሚሆኑት የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በእውነት የስልካቸው ሱሰኛ እንደሆኑ አምነዋል።

🚩 የሞባይል ስልኮች የእኛ መገልገያ እንጂ ተንቀሳቃሽ እስርቤቶቻችን ሊሆኑ አይገባምና ራሳችንን ከእንደዚህ አይነት ነገር እንጠብቅ።

እናንተ ኬትኞቹ

1
$ 0.00
Enjoyed this article?  Earn Bitcoin Cash by sharing it! Explain
...and you will also help the author collect more tips.

Comments